Adstail

Fuad Muna (Fuya)

@fuadmu

Blogs
15.7Ksubscribers🇳🇴 NorwayEnglish

Advertise on this channel

Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.

Buy ads

Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.

Open Fuad Muna (Fuya) on Telegram

Jump straight to @fuadmu on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.

This channel features insightful discussions and reflections on various personal and community experiences. The tone is warm and engaging, inviting readers to share their own thoughts and perspectives on the topics at hand.

Subscribers
15.7K+0.1%

vs last week

Engagement Rate
1.4%

Reach (week avg) ÷ subscribers

Reach (week avg)
212-37.1%

Average for the past 7 days

Posts / month
167

46 this week

Comments / month
87

Average comments per month

Reactions / month
315

Average reactions per month

Updated Aug 10, 2026, 3:17 AM UTC

How subscribers, reach and posts change over time.

Subscribers

Reach

Posts

Latest post

@fuadmu634 views12 reactionsmention

ሀያት አደም በዚህ መልኩ ስለ ሲማ እይታዋን አካፍላናለች። «ሲማ የቁርአንን ጀነትና ጀሃነም ተፍሲር ማብራሪያ ስዕል ማለት ናት..... በህይወት እያለ አኼራን ጀነትን ጀሃነምን እንደ ሲኒማ ማየት የፈለገ ሁሉ ማንበብ አለበት "ከጀነት መጉደል" ያልፈለገ...... ምናባዊ እውነታ ነው.... ስላልደረስንበት የለም ማለት አይደለም። እዛ ውስጥ የተቀረፁት ሁሉ ነገ ይሄንን ተብለን ነበር እኮ የምንላቸው ግን.......ልዩነቱ ሳንደርስ በፊት አደረስከን እዛ አለም ውስጥ እንጂ ..... አንተ በተነገረን እንደዚህ ከፃፍክ እዛው ቦታው ላይ ቁመው ሊሉን የሚችሉትን ማሰብ ከአይምሮ በላይ ነው ያው እድሉም አይኖርማ🥹....."ምርጥ መፅሃፍ"  ቃል የለኝም🙏 ፋአድ ሙና🥰 በኢፋዳ ለምን ለማን መኖር ህይወቴ ለማን እንደሆነ ነገርከኝ...... በሲማ ለምን ለማን እንደምሞት አሳየከኝ..... የሚገርመው መልሱ አንድ ነው ሊላሂ ተአላ!!!! የኢብራሂም አለይሂሰላም ቃልን  'وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ' 'ህይወቴም ሞቴም ለዓለማት ጌታ ነው' ከሚለው ቃል ጀርባ ያለውን ሎጂክ ዱንያ ቀላሏ ለአላህ የምንሰጣት አኼራ ደሞ ውዱ አላህ የሚሠጠን ህይወትን በነዚህ ሁለት መፅሃፎችክ በደንብ ተረድቻለሁ። አላህ በብዕሮችህ ከተጠቀሙት ያድርገን ያንተ ስም በጀነት ሲነሳ እነዛ ያነበቡት በዛም የተጠቀሙት ምስክሮች ያርገን አሚን» እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ። መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ። . @Fuadmu

https://t.me/fuadmu/4153
More posts

Top post (last 30 days)

@fuadmu5843 views230 reactionsregular

‹‹እልልልልልልልልለልልልል›› ሴቶቹ አደመቁት፡፡ አብደላ ሚስቱን በድጋሚ አገባ፡፡ ከቀለበት ስነ-ስርዓቱ በኋላ ሁሉም ስጦታውን እያመጣ ፊቷ ሲደረድር አብደላ አንድ ፖስታ አውጥቶ የሲሀም እጅ ላይ አስቀመጠ፡፡   ‹‹ለምወዳት ሴት!›› ‹‹ምንድነው? መጀመሪያ የባሌን ነው የምከፍተው!›› ሁሉም ሳቁ፡፡ ‹‹ምን ይመስልሻል?›› ‹‹ምን አውቄልህ? እስኪ ጉድህን ልየው!›› ፖስታውን ከፈተችው፡፡ ውስጡ ወረቀት ነበረው፡፡ ወረቀቱን ተመለከተችው፡፡ ከአይኗ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ፡፡ ዱንያ ላይ ስትኖር ልቧ ላይ ሽው ያላለ ነገር ነበር፡፡ በተለይ ደግሞ ግቢ ከገባችበት ቀን ጀምሮ በነበረችበት ውጥረት ምክንያት ታውሷት አያውቅም፡፡ ‹‹አብዱዬ ...›› እያለቀሰች አቀፈችው፡፡ ‹‹ምንድነው ይነገረን እንጂ!›› ጀማል አላስቻለውም፡፡ ‹‹እንዴ ይነበብ እንጂ!›› ከሪማም ባሏን ደገፈች፡፡ ‹‹ዑምራ …›› መንሰቅሰቋን ቀጠለች፡፡ ጀማልና ከሪማም እንዲህ ውጪ ለውጪ እየሄዱ ሲዝናኑ ዑምራ ትዝ ብሏቸው አያውቅም፡፡ ደነገጡ፡፡ ዑምራ የመጠራት እንጂ የገንዘብ ጉዳይ አለመሆኑን እነሱን በማየት መመስከር ይቻላል፡፡ ‹‹መች ልትሄዱ ነው?›› አባቷ በደስታ ተውጠው ጠየቁ፡፡ ሰው እንዲህ ሃይማኖቱ ትዝ ሲለው ይወዳሉ፡፡ ‹‹አላህ ካለ ከሳምንት በኋላ ብለናል ጋሼ!›› ‹‹አላህ በሰላም ወስዶ ይመልሳችሁ፡፡ አኩርተኸናል … እንዲህ ነው ባል ማለት!›› ሲሀም በደስታ አብደላ ላይ ተጠመጠመች፡፡ ወደ ጌታዋ ቤት ለመሄድ ምክንያቷ ሊሆን ስለሆነ ይበልጡኑ ወደደችው፡፡ ‹‹ሌላ ደግሞ ሰርፕራይዝ አለኝ!›› ‹‹ምንድነው?›› ሲሀም ከእቅፉ ወጥታ አይን አይኑን ማየት ጀመረች፡፡ ‹‹እስካሁን እኔና ሲሀም የምንኖርበት ቤት በኪራይ ነበር፡፡ ኢንሻ አላህ ከዑምራ ስንመለስ ወደ አዲሱ ቤታችን እንገባለን፡፡›› ደረቱ ላይ ልጥፍ አለች፡፡ እቅፍ ጭምቅ አደረገችው፡፡ ምርቃቷ … ዳግም ጋብቻዋ … ድምቅ ብሎ አለፈ፡፡ *** አላህ የጊዜ ጌታ … የጊዜ አምላክ ምስጋና የተገባው ይሁን! እነዚያ የሰቀቀን ጊዜያት አለፉ፡፡ እስረኛዋ ሴት ከውሰር ወደ ተከበረው ቤቷ ተመለሰች፡፡ ምንም ቤቷ የቀድሞ ባሏ ቢሆንም እንድትወጣለት አልጠየቀም፡፡ ልጆቹን በቤቱ እንድታሳድግ ፈቅዷል፡፡ ዛሬ ደግሞ ቤቱ ውስጥ ለየት ያለ ነገር ያለ ይመስላል፡፡ አባቷ ቤቱ ውስጥ ሰንጋ ጥለዋል፡፡ ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ ድግሱ ተጧጡፏል፡፡ ከውሰር በመፈታቷ ደስታ ቤተሰቡ እንዲህ ለሰደቃ መሰብሰቡ ደስ ብሏታል፡፡ ምናልባት ሰደቃው ላይ አብደላ ከመጣ አይኑን ማየቱንም ናፍቃለች፡፡ ገድላው ህይወት የሰጣት አብደላ ናፍቋታል፡፡ እስር ቤት ብዙ እንዳትማቅቅ የለፋላትን … በልፋቱ ፍርዷ ተቀንሶ በጊዜ ከእስር እንድትወጣ ያደረጋትን ሰው የእውነትም ልቧ ናፍቋል፡፡ ከታሰረች በኋላ ባየችው የአብደላ ማንነት ከድሮ ባሏ ጋር እንደ አዲስ በፍቅር ወድቃለች፡፡ ብዙ ፀጋዎች የሚታወቁት ከታጡ በኋላ መሆኑ ያማል እንጂ … የባሏን የሰው ልክነት ባለፉት ጊዜያት በደንብ ተገንዝባለች፡፡ የድግሱ ስራ ተጧጡፎ ምሳ ሰዓት ሲደርስ አብደላ ከጓደኞቹ ጋ መጣ፡፡ ከውሰር መምጣቱን አልሰማችም፡፡ ሳሎን ገብተው ተቀመጡ፡፡ ከመኝታ ክፍል ስትወጣ የአብደላን ድምፅ ሰማች፡፡ በሩ ላይ ተለጥፋ ድምፁን መስማቷን ቀጠለች፡፡ ልክ እንደዚህ በር ላይ ተለጥፋ ድምፁን የሰማችው ኒካህ ያሰሩ ጊዜ ነበር፡፡ አይኗ ላይ ትዝታው መጣባት፡፡ ‹‹ዘወጅቱከ ኢብነቲ … በሉ፡፡›› ‹‹ዘወጅቱከ ኢብነቲ …›› ‹‹ከውሰር ቢንት …›› ዛሬም ይህን ንግግር በሰማችው ትመኛለች፡፡ አብደላ መልሶ ቢያገባት ደስ ይላታል፡፡ እንደምንም ራሷን ካረጋጋች በኋላ ወደ ሳሎን ገባች፡፡ ዘመዶቿን አቅፋ ሰላም ካለች በኋላ አብደላ ጋ መጣች፡፡ አሁን በመካከላቸው ያለው የፈቃድ ድልድይ ተሰብሯል፡፡ እንደ ሌላ ጊዜው ልታቅፈው አትችልም፡፡ ሚስቱ ሆና ቢሆን እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ አሰበች፡፡ ወደ ውስጧ አነባች፡፡ ‹‹አብደላ!›› ‹‹ከውሰር›› ፈገግ ለማለት ሞከረ፡፡ ‹‹በጣም አመሰግናለሁ … ያደረግክልኝ ሁሉ አይገባኝም ነበር፡፡ ብቻ አላህ ይክፈልህ፡፡›› ከአይኖቿ የእንባ ዘለላዎች ተሸቀዳደሙ፡፡ ‹‹አይዞሽ በቃ … ዛሬ የደስታ ቀን ነው የምን ለቅሶ ነው፡፡›› ሊያረጋጋት ሞከረ፡፡ አባቷም በስስት ያዩዋቸዋል፡፡ ልባቸው እርብሽ ብሏል፡፡ ዳግም ተጋብተው ቢኖሩላቸው ምኞታቸው ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ደግነቱን ካዩ በኋላ ሲመጣ እንደ ታናሽ ይሽቆጠቆጡለታል፡፡ ከውሰር እንደው በሆነ ተዓምር ቢሆንላትና … ላግባሽ ቢላት ደስ ይላታል፡፡ አብረው አምስት ልጆቻቸውን ቢያሳድጉ ትመኛለች፡፡ እሱም ለሷ ጥላቻ የለውም፡፡ ግን እምነት ከተሰበረ መልሶ መጠገኑ ከባድ ነው፡፡ በምግብ መርዝ የሰጠችውን ሴት መልሶ ቢያገባ እንዴት የምታቀርብለት ምግብ እሺ ብሎ ጎሮሮውን ያልፍለታል? እንዴት ከእቅፉ ሆና በደህንነት መንፈስ እንቅልፍ ያሸልባል? ለልጆቹ ሲል ቢያደርገው ደስ ይለው ነበር፡፡ ግን ውስጡ እሺ ሊለው አልቻለም፡፡ በመልካም መለያየት … ጥሩ ግንኙነት ያላቸው ወላጆች ብቻ ሆነው ልጆቻቸውን በመግባባት ማሳደግን መርጧል፡፡ ሰዓቱ ሲገፋ ሰው እየመጣ ምሳውን መብላት ጀመረ፡፡ ቤተሰቦቿ ሰደቃው እኛ ቤት ካልሆነ አላሉም፡፡ ለነሱ ሁለቱም የራሳቸው ቤት ሆኗል፡፡ የዛሬን አያድርገውና ከውሰርም ሚስቱ የነበረች ሴት ናት፡፡ አይ ስህተት! የቀድሞ ሚስት ተባለች፡፡ ‹‹አብደላላላላ!›› ‹‹እንዴ!›› ‹‹እንዴት ነህ?›› ‹‹አለሁልህ!›› ‹‹የድሮ ሚስትህ ተፈታችልሀ!›› ‹‹አንተ ፍታ ባክህ!›› ከውሰር እንደማትወደው ስላሰበ ወደ ሰደቃው አምረላን አልጠራውም ነበር፡፡ ሆኖም ሰምቶ መጣ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ብትተዋቸውም አይተዋችሁም፡፡ አምረላ ከሆስፒታል ከወጣ በኋላ ትንሽ አደብ ይዞ ነበር፡፡ ምሳውን ከበላ በኋላ ተጠግቶ ከአብደላ ጋ ማውራት ጀመረ፡፡ ‹‹ደስ ብሎኛል!›› ‹‹ምኑ?›› ‹‹መፈታቷ?›› ‹‹አታስመስል ባክህ!›› ‹‹እውነት የምሬን ነው!›› ‹‹ከዚህ በኋላ ከውሰር አጠገብ ባይህ ጓደኝነታችን ይቋረጣል እወቅ!›› ‹‹ኧረ ምን አገናኝቶን … ረሳታለሁ ከዚህ በኋላ! ባይሆን ሳልነግርህ?›› ‹‹ምን?›› ‹‹ላገባ ነው!›› ‹‹ደሞ እንደገና?›› ‹‹አዎ!›› ሳቀ፡፡ አንዳንድ ሰው ደግሞ ከስህተቱ አይማርም! እንዲህ ያለ ኃላፊነት የማይሰማው ሰው እስካለ ድረስ የሚስኪን ሴት ህይወት መበላሸቱ ይቀጥላል፡፡ ተፈፀመ፡፡

https://t.me/fuadmu/3987
More posts

Frequently Asked Questions

Quick answers about advertising on Fuad Muna (Fuya).

Pricing depends on placement type, channel performance, and current demand. Sign in to the Adstail dashboard to request a personal quote — placement on Fuad Muna (Fuya) is booked through verified channel admins.
Pricing depends on placement type, channel performance, and current demand. Sign in to the Adstail dashboard to request a personal quote — placement on Fuad Muna (Fuya) is booked through verified channel admins.

Native post, pinned post and repost are the most common formats. The exact list depends on what the Fuad Muna (Fuya) admin offers — see the full catalog in the Adstail booking flow.

Fuad Muna (Fuya) currently has about 15.7K subscribers. See the stats block above for the latest update timestamp, engagement rate, and weekly reach.

Adstail tracks public statistics for Fuad Muna (Fuya) automatically. A manual verification badge for channel admins is rolling out — the freshness timestamp in the stats block reflects the most recent data sync.

Booking time depends on the Fuad Muna (Fuya) admin's response. Typical turnaround is 24–48 hours from request to confirmation when booking via the Adstail dashboard.

Fuad Muna (Fuya) primarily targets Blogs, 🇳🇴 Norway, English. For a detailed audience breakdown (age, gender, geo split) request the audit report from the Adstail advertiser cabinet.
Fuad Muna (Fuya) (@fuadmu) Telegram Channel: link, stats & ads | Adstail