OpenAI Atlas የ AI ብሮውዘር አገልግሎቱን August/9/2026 ላይ ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታውቋል። ለማክ ተጠቃሚዎችና ለክፍያ ተመዝጋቢዎች ብቻ የተገደበው ይህ ብሮውዘር ብዙም ሳይሰፋ የቀረ ሲሆን፣ ሁሉም ባህሪያቱ ወደ ቻትጂፒቲ ዴስክቶፕ መተግበሪያ ይዛወራሉ። አዲሱ የቻትጂፒቲ መተግበሪያ አብሮ በተሰራ ብሮውዘር መረጃዎችን ለማወዳደር እና የተለያዩ ፋይሎችን ለመክፈት ያስችላል።
https://t.me/dagi_com1/6597